-
ፈለገ ኢቢሲ ንግድ አማ የሁለት አመት እንቅስቃሴ በኦዲተር ለማሰራት እና የአንድ አመት የድርጅቱን ግብይት ደግሞ በሂሳብ ባለሙያ ለማሰራት ስለፈለግን የኦዲተር እና የአካውንታንት ባለሙያ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል
ፈለገ ኢቢሲ ንግድ አማ የሁለት አመት እንቅስቃሴ በኦዲተር ለማሰራት እና የአንድ አመት የድርጅቱን ግብይት ደግሞ በሂሳብ ባለሙያ ለማሰራት ስለፈለግን የኦዲተር እና የአካውንታንት ባለሙያ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል Bid closing date በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ Bid opening date የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም Published on አዲስ ዘመን (Mar 28, 2024) Posted 12 hours ago…
-
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል Bid closing date በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ሰዓት Bid opening date በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት Published on አዲስ ዘመን (Mar 28, 2024) Posted 12 hours ago Bid document…
-
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ አካባቢዎች የመጸዳጃ ቤት እና የአጥር ግንባታ ስራ ለማሰረት ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ አካባቢዎች የመጸዳጃ ቤት እና የአጥር ግንባታ ስራ ለማሰረት ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል Bid closing date Apr 11, 2024 5:00 PM Bid opening date Apr 12, 2024 10:00 AM Published on አዲስ ዘመን (Mar 28, 2024) Posted 12 hours ago Bid document price…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል Bid closing date ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ Bid opening date ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት Published on አዲስ ዘመን (Mar 28, 2024) Posted 12 hours ago…
-
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል Bid closing date በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት Bid opening date በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት Published on አዲስ ዘመን (Mar 28, 2024) Posted 12 hours ago Bid document price Bid bond 25 % Region Tigray የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ፡– አቶ…
-
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2016 በጀት አመት በጋሞ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራዝ ልማት መምሪያ በጨንቻ ከተማ ሞዴል አንድ ማዕከል ለማስገንባት እና የጋሞ ዞን መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የወጋ መፅሔት ህትመት የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ ካርድ ህትመት ለመግዛት ይፈልጋል
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2016 በጀት አመት በጋሞ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራዝ ልማት መምሪያ በጨንቻ ከተማ ሞዴል አንድ ማዕከል ለማስገንባት እና የጋሞ ዞን መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የወጋ መፅሔት ህትመት የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ ካርድ ህትመት ለመግዛት ይፈልጋል Bid closing date የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው Bid opening date…
-
M/M/A/Kutaa Magaalaa Abbaa Gadaa mana jireenyaa gurguuruu barbaada
M/M/A/Kutaa Magaalaa Abbaa Gadaa mana jireenyaa gurguuruu barbaada Bid closing date Gaafa 27/07/2016 sa’aatii sa’aatii 4:00 hanga sa’aatii 6:30 Bid opening date Gaafa 27/07/2016 sa’aatii sa’aatii 4:00 hanga sa’aatii 6:30 Published on (Mar 21, 2024) Posted 11 hours ago Bid document price Bid bond 25% Region Oromia Caalbaasii Yeroo 2ffaa R/Himattoonni obbo Miniyaahil Darajjee fa’aa…
-
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ ህትመቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ ህትመቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል Bid closing date Mar 29, 2024, 5:00:00 PM Bid opening date የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም Published on መንግስት (Mar 28, 2024) Posted 11 hours ago Bid document price Bid bond Region Addis Ababa Invitation for Bid የተለያዩ ህትመቶች Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-G-0118-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ…