የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል



Bid closing date
የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
25%

Region


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት መከፈል ስላልቻሉ ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን የመያዣ ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የመያዣ ንበረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የሚሸጠው ንብረት አይነት

የመያዣ ንብረት ዝርዝር መረጃ

ቀሪ የመሬት ሊዝ ውል (በዓመት)

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

የሐራጁ

ደረጃ

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍

1

ወንድም ትኩ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኑዌር ዞን ላሬ ወረዳ መር ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

2815 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 501.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

40

5,820,398.03

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ 2010 ሞዴል ባስክኔት ትራክተር

2

አብረሃ ገብረመድህን እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

በ988 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 500 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

11,977,834.73

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ አነስተኛ መጋዘን፣ ትልቅ መጋዘን፣ ጋራጅ፣ ካፍቴሪያ እና መጸዳጃ ቤት ግንባታዎች

3

አብረሃሌ እና ወንድሞቹ /የተ/የግ/እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1002 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 834.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

10,177,773.91

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 . 930 እስከ 11:30

የሕንፃ ግንባታዎች

2 የመኖሪያ 1 አነስተኛ መጋዘን፣ 1 ትልቅ መጋዘን፣የቢሮ እና መጸዳጃ ቤት ግንባታዎች

4

አብረሃሌ ይደግ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1513 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 1102.5 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

17,887,825.53

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 . 9:30 እስከ 11:30

 

የሕንፃ ግንባታዎች

የመጋዘን፣ቢሮ፣መኖሪያ እና መጸዳጃ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ማሲ ፌርጉሰን 110 ፈረስ ጉልበት 2013 ሞዴል ትራክተር

5

አሳምነው ማማይ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 201 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

32

5,717,256.38

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የአነስተኛ መጋዘን፣ትልቅ መጋዘን፣ ኩሽና፣ መኖሪያ፣ ቢሮ እና እንግዳ ማረፊያ ግንባታዎች

6

ማጅኬት /የተ/የግ/ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 685.5 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

15,873,438.92

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ መጋዘን፣ ጋራጅ እና መጸዳጃ ቤት ግንባታዎች

7

ተሬ ረታ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 429 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

37

10,131,205.72

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 . 930 እስከ 1130

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ መጋዘን፣ ጋራጅ እና የጥበቃ ቤት ግንባታዎች

8

ተድላ አብርሃ  እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 474.60 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

22,283,524.13

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 . 930 እስከ 1130

የሕንፃ ግንባታዎች

ሁለት የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ ሁለት መጋዘን፣ ጋራጅ እና የጥበቃ ቤት ግንባታዎች

9

ዳዊት መላኩ

እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1005 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 351 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

9,472,993.66

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ መጋዘን እና ጋራጅ ግንባታዎች

10

እርጥበይ ቢያድግልኝ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1003 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 683.1 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

40

14,968,245.79

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 . 300 እስከ 5:00

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ መጋዘን፣ መጸዳጃ ቤት እና ጋራጅ ግንባታዎች

11

ነጋ ቢያድግልኝ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1019 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 778 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

8,082,119.11

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 . 930 እስከ 1130

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታዎች

12

ፋንታሁን  ቢያድግልኝ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1010 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 836 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

9,020,927.42

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2016 . 930 እስከ 1130

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታዎች

13

ንጉስ ጉልቴ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1057 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 782.8 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

 

39

9,060,012.30

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም 3፡00 እስከ 5፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ እና መጸዳጃ ግንባታዎች

14

የይግዛቸው ይልማ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

801 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 429 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

 

37

4,071,194.77

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም 3፡00 እስከ 5፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

3 የመጋዘን፣ ሴፕቲክ ታንክ እና መጸዳጃ ግንባታዎች

15

ማለፊያ ማሞ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 392.8 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

 

39

14,806,556.78

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ግንቦት 1 2016 ዓ.ም 9፡30 እስከ 11፡30

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ፣ ቢሮ፣ መጋዘን፣ ጋራጅ፣ ሴፕቲክ ታንክ እና መጸዳጃ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ማሲ ፌርጉሰን 4000 . ትራክተር እና ሁለት ዴኡዝ ፋርም ባለ 115 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል ትራክተር

16

ቲዎድሮስ አያና እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

949 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 492.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

10,767,430.07

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ግንቦት 1 2016 ዓ.ም 9፡30 እስከ 11፡30

የሕንፃ ግንባታዎች

3 የመጋዘን፣ ሰራተኛ መኖሪያ እና ቢሮ ግንባታዎች

17

ዳዊት አለነ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

507 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 483.15 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

38

7,041,062.72

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 2 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታ

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ኒው ሆላንድ 110 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል የእርሻ ትራክተር

18

ስማቸው ካሳ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

805 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 650 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

38

6,535,351.44

 

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 2 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታ

19

ራሳቸው ሰገድ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

904 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 473 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

10,125,930.40

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 2 ቀን 2016 . 9፡30 እስከ 11፡30

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታ

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ 110 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል ማሲ ፌርጉሰን ትራክተር፣ አንድ 110 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል አርማ ትራክ ትራክተር፣ አንድ ጃክቶ መርጫ እና አንድ ባልዳን መከስከሻ

20

ደምለው ታለ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1003 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 450.24 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

3,903,768.03

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 2 ቀን 2016 . 9፡30 እስከ 11፡30

21

ፍታለው ይርሳው እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

767 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 231 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

14,737,051.72

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 5 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የመጋዘን፣ ጋራጅ፣ ሁለት ብሎክ የሰራተኛ መኖሪያ፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ መጸዳጃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ አርማ ትራክ 100 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር

22

አስረሳ ጥሩነህ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩም ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

855 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 406.56 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

4,335,234.06

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ግንቦት 5 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ ግንባታ

23

ተመስገን ባህሩ /የተ/የግ/ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ እና ኦፓኛ ቀበሌዎች

የእርሻ መሬት

 

400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 254 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

11,013,860.51

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 5 ቀን 2016 . 9:30 እስከ 11:30

የሕንፃ

ግንባታዎች

የሁለት ብሎክ ቢሮ፣ ሰራተኛ መኖሪያ፣ሁለት መጋዘን፣መጸዳጃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ፎቶን 90 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር፣አንድ ሴም 110 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል ትራክተር፣አንድ ሮቢን ጄኔረተር እና አንድ ጄራርዲ ማረሻ

24

ተስፋዬ አሻግሬ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

475 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 390.02 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

39

12,651,797.26

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 5 ቀን 2016 . 9:30 እስከ 11:30

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ፣ መጋዘን እና ሁለት ብሎክ ቢሮ ግንባታዎች

25

ዘውድ በራ እርሻ ልማ

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ እና ኦፓኛ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

282 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 211.59 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

40

11,451,601.68

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 6 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ፣ መጋዘን፣ ጋራጅ፣ የጥበቃ ቤት፣ መጸዳጃ ቤት፣ ሴፕቲክ ታንክ እና ቢሮ ግንባታዎች

26

ሃብቱ ዳኘው እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ጀዌ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

1074 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 187.66 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

40

10,032,777.73

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 6 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ እና ሁለት መጋዘን ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ዴዉዝ ፋርም 115 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል ትራክተር እና አንድ ባልዳን መከስከሻ

27

አረያ ኪዳኑ  እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

402 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 335.4 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

35

10,152,606.84

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 6 ቀን 2016 . 9:30 እስከ 11:30

የሕንፃ ግንባታዎች

አንድ መጋዘን እና ሁለት የቢሮ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ 87 ፈረስ ጉልበት 2012 ሞዴል ዴኡዝ ፋርም ትራክተር፣ አንድ 78 ፈረስ ጉልበት 1991 ናፍታ ትራክተር፣አንድ ኦፍሲን መከስከሻ፣ አንድ ናርዲ መከስከሻ፣ አንድ ናርዲ ማረሻ፣አንድ ቴራኖቫ መዝሪያ

28

ከሰታ ባህታ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኑዌር ዞን ፒልመኩን ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 255.92 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

36

9,366,200.47

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 6 ቀን 2016 . 9:30 እስከ 11:30

የሕንፃ ግንባታዎች

ቢሮ፣መጸዳጃ ቤት፣የሰራተኛ መኖሪያ እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ ዴኡዝ ፋርም 110 ፈረስ ጉልበት 2013 ሞዴል ትራክተር፣አንድ ባልዳን መከስከሻ፣አንድ ባልዳን ማረሻ፣አንድ ጃክቶ መርጫ፣አንድ .. ጄኔሬተር እና አንድ 2013 ሞዴል ፎርድ ፒክ አፕ መኪና

29

ጎይቶም ግደይ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አኙዋህ ዞን አቦቦ ወረዳ ፐርፔንጎ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

 

640 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 253 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

40

6,573,784.31

1ኛ

ጋምቤላ ዲስትሪክት / ቤት፣ ግንቦት 7 ቀን 2016 . 300 እስከ 500

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ ግንባታዎች

የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች

አንድ አርማ ትራክ 110 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር፣ፕሮጄክት መርጫ እና አቦሎ የትራክተር ገልባጭ ጋሪ

 

የሐራጅ መመሪያ

  1. የሐራጁ ተሳታፊዎች የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% (ሃያ አምስት በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በማቅረብ በሐራጁ ላይ መሳተፍ ይችላሉ
  2. በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራቾች ከድርጅቱ የተሰጠውን ውክልና እና ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  4. በሐራጅ ሽያጭ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ተወካዮች ብቻ ናቸው።
  5. የሐራጁ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ሆኖም ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በተገለፀው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ተሰርዞ በድጋሚ የሐራጅ ሽያጩ እንዲወጣ ይደረጋል።
  6. በሐራጁ ለተሸናፉ ተሳታፊዎች ያስያዙት CPO ወድያውኑ ይመለስላቸዋል።
  7. የሐራጁ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ይከፍላል
  8. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊው በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ካሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል።
  9. ተጨማሪ መረጃ ማገኘት የሚፈልግ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት፤ በስልክ ቁጥር፡ +251475512588 ወይም +251471518284 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ። ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም የሐራጁ ተሳታፊዎች ከጋምቤላ ዲስትሪክት ጋር በመነጋገር የጉብኝት ፕሮግራም ቀጠሮ በማስያዝ ፕሮጀክቱን መጎብኘት ይችላል።
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት

Company Info