የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Bid closing date
በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት
Bid opening date
በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)
Posted
12 hours ago
Bid document price
Bid bond
25 %
Region
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ፡– አቶ መኮንን አማረ እና በአፈ/ተከሣሾች፡–እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ (6 ሰዎች) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ በምስራቅ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ፣ በምእራብ መንገድ ፣ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 ካ.ሜ ቤትና ቦታ በኣማረ በላይ ስም ወይም በወ/ሮ አስካለማርያም ግርማይ የሚታወቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ባዘዘው መሰረት መነሻ ዋጋው ብር 2,215,194.46 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ አምስት ሺህ አንድ መቶ ዘጠና አራት ከ 46/100) በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ በዚህ ቀንና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመቐለ ፍ/ብሄር ምድብ ችሎት አዟል።
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት