የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ



Bid closing date
በ17/8/2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡30-6:30 ሰዓት

Bid opening date
በ17/8/2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡30-6:30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond

Region


የመኖሪያ ቤት ሽያጭ
ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ በርገነ ሻንካ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ በአቶ ወንድሙ ቶሩ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ በዋዱ ቀበሌ ቀጠና 02 ሰፈር 06 የይዞታ ምስክር ወረቀት ሸ/908/98 ፣ ስፋቱ 200 ካ/ሜትር በሆነው እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ወንድሙ ቶሩ ስም ተመዝግቦ በሚገኝ በሰሜን የቦታ ቁጥር 205 ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 207 በምስራቅ የቦታ ቁጥር 208 ፣ በምዕራብ መንገድ በሚያዋስኑት ይዞታ ላይ ያለው መነሻ ዋጋ 1,345,000.00 (አንድ ሚሊየን ሶስት መቶ አርባ አምስት ሺህ) ብር የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚሸጠው በ17/8/2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡30-6:30 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ ሊጫረት እንደሚችል የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

Company Info