የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋልBid closing date
በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት

Bid opening date
በ16/8/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
25 %

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአፈ/ከሳሽ፡አቶ መኮንን አማረ እና በአፈ/ተከሣሾች፡እነ / ራሄል አማረ (6 ሰዎች) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በክ/ከተማ 1 ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ በምስራቅ / ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ፣ በምእራብ መንገድ ፣ በሰሜን ፈረደ /ገብርኤል የሚያዋስነው 145 . ቤትና ቦታ በኣማረ በላይ ስም ወይም በወ/ አስካለማርያም ግርማይ የሚታወቅ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ባዘዘው መሰረት መነሻ ዋጋው ብር 2,215,194.46 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ አምስት ሺህ አንድ መቶ ዘጠና አራት 46/100) በ16/8/2016 / ከጠዋቱ 300 ጀምሮ እስከ 600 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስለሚሸጥ በዚህ ቀንና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመቐለ /ብሄር ምድብ ችሎት አዟል።

 

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

Company Info