የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ



Bid closing date
ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ/ም በ5፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ/ም በ5፡00 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
25%

Region


የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የፍ/ባለመብት እነ / ቤተልሄም አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኤስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 134215 22/2/2011 . እና በመ/ 187947 በ18/3/2016 . እና 30/9/2015 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቀድሞ የካ /ከተማ ቀበሌ 20 በአሁኑ ለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 13 የቤ. 206 የቦታው ስፋት 630 / የቤቱ ስፋት 44.75 / ሲሆን ሰነድ አልባ የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,342,500 (አንድ ሚሊዬን ሶስት መቶ አርባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 500 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመወሰድ መጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚያመጣ ተጫራች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አይካፈልም፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/// ስም CPO በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት የፍ//ዳይሬክቶሬቱ ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሽጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም

ዳይሬክቶሬት

Company Info