-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሥጋ እና የዶሮ ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሥጋ እና የዶሮ ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል Bid closing date ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት Bid opening date ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30…