በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእቃ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ብ.ግ.ታ 03/2016
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግብአቶች
ተ.ቁ |
የግዥ አይነት
|
ሎት
|
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) |
የጨረታ ማስገቢያ ቀን
|
ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን |
1 |
የደንብ ልብስ |
1 |
2000.00 |
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
|
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት በ11 ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡ በስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪል በተገኘበት
|
2 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች |
2 |
1200.00
|
||
3 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
3 |
4500.00
|
||
4 |
ቋሚ እቃዎች |
4 |
8000.00
|
||
5 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የኤሌክትሪክ ጥገና እና ስራ |
5 |
1870.00
|
||
6 |
የኤሌክትሪክ እና የተለያዩ ጥገና ስራ |
6 |
12150.00
|
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መጫረት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ግልጽ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፡፡ የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ እና የቫት ዋጋን ጨምሮ ማስቀመጥ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጎ ይወስዳል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በተቋሙ ክፍያና ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ:: የጨረታ መግዥያ ብር 100/አንድ መቶ ብር/
- ተጫራቹ ተወካይ ከሆነ የተወከለበትን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የውከልና ማስረጃ ከፍትህ አካላት የተወከለበትን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት ከጨረታ ሰነዱ ጋር
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻል ኦርጅናል ፤ ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ እና ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ በ3 የተለያዩ ፓስታ ታሽጎ ማስገባት አለባቸው፡፡ ሲፒኦ ቴክኒካል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማስገባት የሚችሉት የጨረታ ፖስታ ከመከፈቱ በፊት የሚያስገቡትን ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በምትወዳደሩበት ዕቃ ላይ ድርጅቱ ቀጥታ በእቃው ምርት ላይ ተሳትፎ ያለው መሆን እና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡ ድርጅቱ በእቃው አመራረት ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ ከሌለው ከውድድር ውጭ ይሆናል።
- በሎት 5 እና 6 የምትወዳደሩት ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በምትመጡበት ጊዜ ቴክኒካል ይዛችሁ መቅረብ አለባችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልከ ቁጥር 011-4-70-05-84/0114-65-38-36 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት
Company Info
Kirkos Sub-City Woreda 03 Yetebaberut Teachers Kindergarten & Elementary School
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Address | ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት |
---|---|
Phone | +251 11 465 3836 |