የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሲንግል ፒካፕ መኪና ፣ ደብል ፒካፕ መኪና ፣ ሚድ ባስ ፣ ሴስፑል ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ፍሮንት ሎደር እና ኤክስካቫተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Apr 25, 2024 10:00 AM
Bid opening date
Apr 25, 2024 10:30 AM
Published on
አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)
Posted
13 hours ago
Bid document price
300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
Bid bond
ከ1.5 – 2%
Region
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MSF/LP/03/2024
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ጥቅል አንድ – ሲንግል ፒካፕ መኪና (New Single pickup 4WD off road vehicle)
- ጥቅል ሁለት – ደብል ፒካፕ መኪና (New Double pickup 4WD off road vehicle)
- ጥቅል ሶስት – ሚድ ባስ (New Mid bus)
- ጥቅል አራት – ሴስፑል (Sewage vacuum tank truck)
- ጥቅል አምስት – ሞተር ሳይክል (Motor Cycle)
- ጥቅል ስድስት – ፍሮንት ሎደር (Front wheel loader)
- ጥቅል ሰባት – ኤክስካቫተር (Excavator)
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ1.5 – 2% የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዕለቱ ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0115-50 5607,0115-50 5633
ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ
አዲስ አበባ
መተሐራ ስኳር ፋብሪካ