የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የጽሕፈት ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና ስራዎች ፣ መድሀኒቶች እና የህክምና እቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የአልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Bid opening date
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)
Posted
12 hours ago
Bid document price
200.00 ብር
Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው
Region
የሁለተኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2016
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የጽሕፈት ዕቃዎች 2000.00፣
- ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 6000.00፣
- ሎት 3. የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና ስራዎች 10,000.00፣
- ሎት 4. መድሀኒቶች እና የህክምና እቃዎች 20,000.00፣
- ሎት 5. የጽዳት ዕቃዎች 5000.00፣
- ሎት 6. የደንብ ልብስ 7000.00፣
- ሎት 7. የህትመት ስራዎች 8000.00፣
- ሎት 8. ልዩ ልዩ ዕቃዎች 3000.00፣
- ሎት 9. የአልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጥ 5000.00
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ ህጋዊ የሆኑ፣ የታደሰንግድ ፈቃድ ያላቸውንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል። ለዚህም የሰነድ ማረጋገጫ ኮፒ እና ዋናውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀረቧቸውን እቃዎች ናሙና በሙሉ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተዘረዘረው ለእያንዳንዱ ሎት ዋጋ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ የረደራጁ ተጫራቾች ካደራጃቸው ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ NAT) ያጠቃለለ መሆን አለበት።
- አንዱ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ተጫራቾች ከላይ ከ1-9 ከተዘረዘሩት የጨረታ (የሎት) አይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መካፈል ይችላሉ።
- ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለአንድ ሎት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው የስብሰባ አዳራሽ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ይከፈታል።
- ተቋሙ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ ዘነበወርቅ ወይም ቆሬ 2 እና 5 ቁጥር ማዞሪያ ወረድ ብሎ ከአለርት ሆስፒታል 300 ሜትር ገባ ብሎ ልዩ ስሙ ቆሼ የሚባል አካባቢ ሲሆን በዚሁ ኮ/ቀ/ከ/ከ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ፋይናንስ እና ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 መጥቶ መግዛት ይችላሉ።
አድራሻ፡– ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ከአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 100 ሜትር ገባ ብሎ።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ 011 83 60 015/ 011 836 03 14
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና
ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
Company Info
Kolfe Keranio Sub City Administration Health Office Woreda 01 Health Center
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
Address | ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ከአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 100 ሜትር ገባ ብሎ |
---|