ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ አካባቢዎች የመጸዳጃ ቤት እና የአጥር ግንባታ ስራ ለማሰረት ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል



Bid closing date
Apr 11, 2024 5:00 PM

Bid opening date
Apr 12, 2024 10:00 AM

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ አካባቢዎች ማስትም፡ በአረካ የቦታ መለያ ቁ፤ 181136 ፡በካምባ የቦታ መለያ 181217 እና በቦኖሻ የቦታ መለያ 181296 የመጸዳጃ ቤት እና የአጥር ግንባታ ስራ ለማሰረት ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውና በመስኩ ደረጃ ሰባት(7) እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሶርሲንግ እና ሰፕላይ ቼይን ቢሮ ቁጥር 104 ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/08/2016 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ 03/08/2016 . ከቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሶርሲንግ እና ሰፕላይ ቼይን ቢሮ ቁጥር 104 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ04/08/2016 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሶርሲንግ እና ሰፕላይ ቼይን ቢሮ ቁጥር 104 ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በኢትዮ ቴሌኮም ድረ ገጽ www.ethiotelecom.et  ላይ ወይም 23/07/2016 . ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የታተመውን ዝርዝር ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መመልከት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሶርሲንግ እና ሰፕላይ ቼይን ቢሮ ቁጥር 104 ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

መስፈርቶች

) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና .. ፡ለካምባ የቦታ መለያ ቁ፡ 181217 ብር 60,000(ስልሳ ሺህ ብር)፤ለአረካ የቦታ መለያ ቁ፡181136 ብር 60,0000 (ስልሳ ሺህ ብር) እና ለቦኖሻ የቦታ መለያ ቁ፡181296 ብር 50,0000(ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል፤

) 2015 . ግብር የከፈለ እና አግባብነት ያለው የታደሰ (2016 የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው

) የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT and TIN) የምስክር ወረቀት

) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል ህጋዊ የውክልና ወረቀት

) ተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃልኪዳን ሰነድ/ቅጽ መሙላት ወይም ማዘጋጀት

) ተጫራቹ የማቋቋሚያ ሰነድ (Legal establishment document) (በሽሙር ለተመሠረቱ ድርጅቶች ብቻ

) የዓመቱ የግብር ክፍያ ክሊራንስ ያለው

) በግንባታ ዘርፍ አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና ከስራው ጋር ተጓዳኝ የሆኑ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችል (ማለትም የክፍያ ሰርተፍኬት፡ የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት እና ውል )

) ተጫራቾች ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም .. ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማስታወሻ

* ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አንድ ተጫራች ከአንድ ሳይት በላይ ሰነድ መግዛት አይችልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

Company Info