ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ በሚገኘው ጌት-እስ ሞተርስ ለጋራዥ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ሀንድ ቴልስ Hand Tools ፣ ፓወር ቱልስ Power Tools ፣ ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቱልስ የዲያግኖስቲክስ እና ቴስቲንግ እቃዎችን ያካተተ /Electrical and Electronics Tools including Diagnostic and Testing/ ፣ ቦዲ እና የቀለም ስራ ቱልስ እና መገልገያ እቃዎች /Body and Paint Work Tools and Equipment ፣ ቱል ስቶሬጅ Tools Storages ፣አውቶሞቲቭ ሾፕ ስፔሻሊቲ ኢኪዩፕመንት እና ማሽንስ / Automotive Shop Specialty Equipment and Machines/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bid closing date
Apr 18, 2024 10:00 AM
Bid opening date
Apr 18, 2024 10:30 AM
Published on
ሪፖርተር
(Mar 27, 2024)
Posted
1 day ago
Bid document price
250.00 ብር
Bid bond
2%
Region
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2016
ጌት–አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ በሚገኘው ጌት–እስ ሞተርስ ለጋራዥ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቱልሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ሀንድ ቴልስ Hand Tools
2 ፓወር ቱልስ Power Tools
3. ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቱልስ የዲያግኖስቲክስ እና ቴስቲንግ እቃዎችን ያካተተ /Electrical and Electronics Tools including Diagnostic and Testing/
4. ቦዲ እና የቀለም ስራ ቱልስ እና መገልገያ እቃዎች /Body and Paint Work Tools and Equipment
5. ቱል ስቶሬጅ Tools Storages /
6 አውቶሞቲቭ ሾፕ ስፔሻሊቲ ኢኪዩፕመንት እና ማሽንስ / Automotive Shop Specialty Equipment and Machines/
ማንኛውም ተጫራች፡
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው የተ. እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 250 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር / በመክፈል በስራ ሰዓት በዋናው መ/ቤት ከጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ / ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲፒኦ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል
- ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶችን ዋጋ የተሰጠባቸውን የጨረታ ሰነዶች ለብቻ በነጠላ ፖስታ እንዲሁም ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆነ ሰነዶችን ለብቻ በነጠላ ፖስታ በአጠቃላይ ሁለቱንም በአንድ ላይ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
- ጨረታው ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ከተዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111-55-74-85/0111-55-74-86
አድራሻ ፡– ወዳጅነት ፓርክ ጀርባ ወይም ሳይንስና ኢኖቬሽን ፊትለፊት
E-mail:- info@qetasinternational.com