የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2014 እና የ2015 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል



Bid closing date
ለተከታታይ 20 /ሃያ/ ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት

Bid opening date
ለተከታታይ 20 /ሃያ/ ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100.00 ብር

Bid bond
3,000.00 ብር

Region


የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገግሎት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 2014 እና 2015 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመወዳደር ይችላል፡፡

1. የኮርፖሬሽኑን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የኦዲተርነት የሙያ ፈቃድ፤ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እንዲሁም የአገልግሎቱ መጠን ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር ከፍሎ የሙያ እና የንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፣

3. ተጫራቾች ወቅታዊ ብቃታቸውንና ሙያዊ ስነምግባራቸው በተመለከተ ከፈቃድ ሰጪው አካል ከዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ወይም ከኢትዮጵያ ሒሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም ከሂሳብ አዋቂዎችና የግል ኦዲተሮች ማህበር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ (በተቋሞቹ የሚሰጡ ከሆነ)

4. የሂሣብ ምርመራው (ኦዲቱ) በባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ቅጥር ግቢ መሆኑን አውቆ የሚሳተፍ፣

5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ፣ ወይም በሌሎች መገናኛ ብዙሃን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 /ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በጽ/ቤታችን የተዘጋጀውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከኮርፖሬሽኑ በመግዛት መሰረት ይቻላል፡፡

6 ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋቸውን (ታክሱን ጨምሮ) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያው መሰረት በመሙላት የቴክኒክ ማወዳደሪያ ሰነድ የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድእና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር ብቻ/ ማሲያዣን 2 የተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያው ሰነድ የታሸገበትን ፖስታ የቴክኒካል መወዳደሪያው ሰነድ ካለበት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ በተራ ቁጥር 5 በተገለጸው የስራ ቀናት ውስጥ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 09 መግዛት እና ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ ከላይ በተገለጸው መሰረት ሰነዶቹን አዘጋጅቶና አሽጎ ያልቀረበ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡

7. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ 21ኛው ቀን፣ ከጠዋቱ 400 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 09 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል። ሆኖም 21ኛው ቀን በካላንደር ዝግ ወይንም ዕሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡

  • ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈስገ በስልክ ቁጥር 058 320 4767 0918780251 በመጠቀም መጠየቅ ይቻላል።

ፋክስ 058-2202223

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር ከተማ

 

Company Info