የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ



Bid closing date
ሚያዚያ 14 ቀን 2016 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዚያ 14 ቀን 2016 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
25%

Region


የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በፍ/ባለመብት ገነት ልማት /የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ . ኤስ ኢትዮጵያ /የተ/የግ/ማህበር | መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ /ቤት በመ/ቁጥር/83046 4/2/2015 / እና በዐ8/03/2015 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 02 በቤት ቁጥር 542 እና ተገን ህንፃ መጋዝን ውስጥ የሚገኙ ቴክኒክ ክፍሉ ግምት ያወጣላቸው ንብረቶች የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 21,000 (ሃያ አንድ ሺህ ብር) የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 14 ቀን 2016 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 900 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የሥራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባሉበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አይካፈልም፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ// ስም C.P.O አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የፍ/አፈ/ዳይሬክቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ....ጠቅላይ /ቤት የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

Company Info