ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የካፍቴሪያ ግንባታ ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፈቃድ ያላቸው ፤ GC/BC ደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል



Bid closing date
ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡ዐዐ ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
200.00 ብር

Bid bond
30,000.00 ብር

Region


ይርጋለም እና ይርጋ ጨፌ የሾፕ እድሳት ሥራ የወጣ

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የካፍቴሪያ ግንባታ ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፈቃድ ያላቸው፤ GC/BC ደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የሥራ ፈቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን www.2merkato.com, www.extratender.com  & afrotender.com   መግዛት ይችላሉ፡፡

.

የስራው አይነት

የስራው ቦታ (ሳይት)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መለያ ቁጥር

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ  የሚጀምርበት

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ማስከበሪያ መጠን በብር

1

የሾፕ አድሳት ሥራ

ይረጋለም እና ይርጋ ጨፌ

4263204

ሚያዝያ 1 ቀን 2016 . ከጠዋቱ 0230 ሰዓት

15 ቀን

ሚያዝያ 15 ቀን 2016 . ከቀኑ 11፡ዐዐ ሰዓት

ሚያዝያ 16 ቀን 2016 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት

30,000.00

መስፈርቶች፤

1. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

3. የቫት እና የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም የመጨረሻ ዙር የክፍያ ሰርተፊኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፣

5. ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስደው በወቅቱ ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ አይችሉም፡፡

6. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል፣

7. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ፤ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ፤ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ደቡብ ሪጅን

Company Info