በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ደንብ ልብስ ፣ የጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል



Bid closing date
ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በ11፡00 ሰዓት

Bid opening date
በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100/አንድ መቶ ብር/

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 02/2016

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣
  • ሎት 2. ቋሚ እቃዎች ፣
  • ሎት 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣
  • ሎት 4. የጽዳት እቃዎች ፣
  • ሎት 5. የደንብ ልብስ ፣
  • ሎት 6. የጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስከበሪያ

  • ለሎት 1 ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር)፣
  • ለሎት 2. ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር)፣
  • ለሎት 3. ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር )፣
  • ለሎት 4 ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) ፣
  • ለሎት 5. ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) እና
  • ለሎት 6. ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  1.  በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡
  2.  ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን -በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 2-02 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  3.  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛውቀን 11፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 2-02 ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 2-02 ክፍል ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1፣ 3፣4 እና 5 ናሙና ማቅረብ አለባቸው ፡፡ ለሎት 2፣ ማለትም ለቋሚ እቃ መስሪያ ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል ፡፡
  6.  ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  7.  የዘገየ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8.  አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 01 ሃይሌጋርመንት ፊት ለፊት ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በሰልክ ቁጥር፡- 011-4-71-3 90/91 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የለቡ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

Company Info

Lebu Secondary School

ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Address ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ከለቡ መብራት ኃይል ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ኃይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት በፔፒሲ ገባ ብሎ