ፈለገ ኢቢሲ ንግድ አማ የሁለት አመት እንቅስቃሴ በኦዲተር ለማሰራት እና የአንድ አመት የድርጅቱን ግብይት ደግሞ በሂሳብ ባለሙያ ለማሰራት ስለፈለግን የኦዲተር እና የአካውንታንት ባለሙያ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋልBid closing date
በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

Bid opening date
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond

Region


የኦዲት ስራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ፈለገ ኢቢሲ ንግድ አ. የተለያዩ ፈቃዶችን አውጥቶ 2015 . ተመስርቶ የአገልግሎት አቅርቦት ስራዎችን ማለትም የጥበቃና ፅዳት ፣ የግቢ ውበት ፣ የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት ፣ የካፌ ስራና የሬዲዮ ፕሮግራም አገልግሎት ለኢቢሲ እያቀረብን እንገኛለን፡፡

በመሆኑም የድርጅቱን የሁለት አመት እንቅስቃሴ በኦዲተር ለማሰራት እና የአንድ አመት የድርጅቱን ግብይት ደግሞ በሂሳብ ባለሙያ ለማሰራት ስለፈለግን የኦዲተር እና የአካውንታንት ባለሙያ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶ የምታሟሉባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አካባቢ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

መስፈርቶችም፡

  1. የኦዲት ስራ የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  2. የአመታዊ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲት መስሪያ ቤት በበጀት አመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

ማሳሰቢያ፡

  • የኦዲት ስራው ሊፈጅበት የሚችለውን ቀን መቀመጥ ይኖርበታል
  • የኦዲት ስራውን ዋጋ ከነቫቱ ሞልቶ ማቅረብ ይኖርበታል

ስልክ ቁጥር 011 126 6006/8

ኢቢሲ ንግድ /

Company Info