ጣቢታ ሪች የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.አ.አ የ2023 በጀት ዓመት ሂሳቡን በኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል



Bid closing date
Apr 12 2024 05:00 PM

Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond

Region


የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ጣቢታ ሪች የበጎ አድራጎት ድርጅት .. 2023 በጀት ዓመት ሂሳቡን በኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምያሟሉ ህጋዊ ድርጅቶችን ይጋብዛል።

1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ

3. 2016 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

4. በዘርፉ በቂ የስራ ልምድና ምስክርነት ያላቸው

5. የታክስ መለያ ቁጥር (TIN Number) ያላቸው

6. ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት ክፍያ ዋጋና ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ቀነ ገደብ የሚገልፅ መወዳደሪያ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ::

የድርጅቱ አድራሻ: ሳሪስ አደይ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 (ከነጋ ቦንገር ሆቴል ወደ ብሄረ ፅጌ ፓርክ በሚወስደው 200 ሜትር ገባ ብሎ)

ለበለጠ መረጃ ስልክ +2519 26 606 206 ወይም +251 966 431 554

ጣቢታ ሪች የበጎ አድራጎት ድርጅት

 

Company Info