ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስሩ በሚገኘው ጌት-እስ ሞተርስ ለጋራዥ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ሀንድ ቴልስ Hand Tools ፣ ፓወር ቱልስ Power Tools ፣ ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቱልስ የዲያግኖስቲክስ እና ቴስቲንግ እቃዎችን ያካተተ /Electrical and Electronics Tools including Diagnostic and Testing/ ፣ ቦዲ እና የቀለም ስራ ቱልስ እና መገልገያ እቃዎች /Body and Paint Work Tools and Equipment ፣ ቱል ስቶሬጅ Tools Storages ፣አውቶሞቲቭ ሾፕ ስፔሻሊቲ ኢኪዩፕመንት እና ማሽንስ / Automotive Shop Specialty Equipment and Machines/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልBid closing date
Apr 18, 2024 10:00 AM

Bid opening date
Apr 18, 2024 10:30 AM

Published on

ሪፖርተር
(Mar 27, 2024)

Posted

Bid document price
250.00 ብር

Bid bond
2%

Region


ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2016

ጌትአስ ኢንተርናሽናል /የተ/የግ/ማህበር በስሩ በሚገኘው ጌትእስ ሞተርስ ለጋራዥ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቱልሶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. ሀንድ ቴልስ Hand Tools

2 ፓወር ቱልስ Power Tools 

3. ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቱልስ የዲያግኖስቲክስ እና ቴስቲንግ እቃዎችን ያካተተ /Electrical and Electronics Tools including Diagnostic and Testing/

4. ቦዲ እና የቀለም ስራ ቱልስ እና መገልገያ እቃዎች /Body and Paint Work Tools and Equipment

5. ቱል ስቶሬጅ Tools Storages /

6 አውቶሞቲቭ ሾፕ ስፔሻሊቲ ኢኪዩፕመንት እና ማሽንስ / Automotive Shop Specialty Equipment and Machines/

ማንኛውም ተጫራች፡

  • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው የተ. እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው
  •  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 250 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር / በመክፈል በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በዋናው /ቤት ከጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ ቢሮ 2 ፎቅ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ማግኘት ይችላል
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድቦንድ / ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲፒኦ በባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል
  • ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶችን ዋጋ የተሰጠባቸውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶች ለብቻ በነጠላ ፖስታ እንዲሁም ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ጋር ተያያዥ የሆነ ሰነዶችን ለብቻ በነጠላ ፖስታ በአጠቃላይ ሁለቱንም በአንድ ላይ በፖስታ በማሸግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
  •  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሚያዚያ 10 ቀን 2016 / ከተዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 430 ሠዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111-55-74-85/0111-55-74-86

አድራሻ ወዳጅነት ፓርክ ጀርባ ወይም ሳይንስና ኢኖቬሽን ፊትለፊት

E-mail:- info@qetasinternational.com

Company Info