የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልBid closing date
ሚያዝያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
ብር 300.00 (ሶስት መቶ)

Bid bond
2%

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር: ጣበስፋ/ሰዘ/ግቡ/ብግጨ/06/2016

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎችን፣

 • በሎት1፣ የተለያዩ ቤሪንጉች
 • በሎት 2፣ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች
 • በሎት 3፣ የቀላልና የከባድ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
 • በለት 4፣ የትራክተር እና የአገዳ ማመላለሻ ጋሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
 1.  በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ የ2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ በተጨማሪም ተጫራቾች የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ አግባብነት ያለው አካል ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
 2.  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሚያዝያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ላይ ይዘጋል። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በቁጥር 4 በተገለፀው አድራሻ ሚያዝያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
 3.  ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000057735167 በመክፈልና የባንክ አድቫይስ በማቅረብ በተራ ቁ.4 ከተመለከተው ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
 4.  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ማስረከቢያና መክፈቻ አድራሻ ቀጥሎ የተመለከተው ነው፡፡
 5. ጣና በስስ ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ
  ካሳንቺስ መናኸሪያ ሆቴል ወደ አቧራ አቅጣጫ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ከጨርጨር ስጋ ቤት ዝቅ በማለት የቀድሞው ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ
  ስልክ ቁጥር 011 558 6725
  አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
 6. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በየሎቱ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (ጋራንቲ) ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 7. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው፡፡
 8.  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ነው።
  ፋብሪካው ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ በስልክ ቁጥር ፡-011-558-67-25 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

 

Company Info

Tana Beles Sugar Factory

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

Address ካሳንቺስ ከመናኸሪያ ሆቴል  ወደ አቧሬ አቅጣጫ በሚወስደው አስፓስት መንገድ ከጨርጨር ስጋ ቤት ዝቅ በማለት የቀድሞው ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ጊቢ ውስጥ