የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት ዕቃ ፣ ፅዳት ፣ ልዩ ልዩ ፣ ጫማ ፣ ምግብ ነክ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን እና ስፔርፓርት እቃዎች በሃራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል



Bid closing date
Apr 05, 2024 10:00 AM

Bid opening date
Apr 05, 2024 10:30 AM

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


የግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ

  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • የቤት ዕቃ፣
  • ፅዳት፣
  • ልዩ ልዩ፣
  • ጫማ
  • ምግብ ነክ፣
  • የቤት ማስዋቢያ፣
  • አልባሳት፣
  • ኮንስትራክሽን እና ስፔርፓርት እቃዎች በሃራጅ እና በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 

ስለዚህ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡትን ዕቃዎች 23/07/2016 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በዘርፍ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤
  2. ለሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) .. (c.p.o) ማቅረብ የሚችል፤
  3. ለግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ እቃውን በመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) .. (CPO) ማቅረብ የሚችል፤
  4. ለሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቹ የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል፤
  5. ለግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ዋጋ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  6. ተጫራቹ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸንፎ የገዛውን የተለያዩ ዕቃዎች ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት፤
  7. እቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. (C.P.O) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
  8. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት .. (C.PO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፤
  9. ማንኛውም ተጫራች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ሲፒኦ (CPO) አሰርቶ ማየት አለበት፤
  10. አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን መሰረዝ ይችላል፤
  11. ማንኛውም ተጫራች የተለያዩ እቃዎች ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው ርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሲሰጣቸው ይችላል፤
  12. ተጫራቹ የተለያዩ እቃዎች አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሽኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም
  13. ተጫራቾች የሞሉትን የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ በቀን 26/07/2016 ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3:45 በጅግጅጋ ////ቤት ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው 3:45 ተዘግቶ በቀን 26/07/2016 ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፤
  14. የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚካሄደው በቀን 26/07/2016 ከረፋዱ 4:30 በቅ//ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፤

N.B: አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስራ አምስት ፐርሰት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ፤

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት

Company Info

Customs Commission Jigijiga Branch

ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት

Address ጅገጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05