የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን ወይም ማህበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የፍትህና መልካም አስ/ር ጽ/ቤት እና የፖሊስ ጽ/ቤት ግንባታ ሥራ ባለበት ሁኔታ ቀሪ ሥራዎችን ሠርቶ ለማጠናቀቅ ይፈልጋል



Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ ልክ በ4፡30 ሰዓት

Bid opening date
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ22ኛው ቀን ልክ በ8፡00 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
300.00 ብር

Bid bond
50,000.00 ብር

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የዋቻ ከተማ አስ/ ፋይናንስ ///ቤት ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን ወይም ማህበራትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የፍትህና መልካም አስ/ /ቤት እና የፖሊስ /ቤት ግንባታ ሥራ ባለበት ሁኔታ ቀሪ ሥራዎችን ሠርቶ ለማጠናቀቅ ይፈልጋል።

ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችና ማህበራት በውድድሩ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፣

. የመወዳደሪያ መስፈርቶች

ተጫራቾች፡

1. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤

2 በጠቅላላ ሥራ ወይም ህንጻ ግንባታ ሥራ ተቋራጭነት ዘርፍ ደረጃ-9 (GC/BC) እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ፤

3. ከሚመለከተው አካል የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ለሥራ ዘመኑ አስፈላጊውን የንግድ ሥራ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ ዕድሳት ያደረጉ ሊሆኑ ይገባል፣

. የውድድር ሂደትና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ አቀራረብ መመሪያ

  • ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ////ቤት ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ ይዘው በአካል በመገኘት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ከፍለው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ማቅረብአለባቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ዶክሜንት እያንዳንዱን አንድ ኦርጅናል በተጨማሪ ሁለት ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የእያንዳንዱን ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ዶክሜንት ጥራዞች ኮፒ ለየብቻ በፖስታ እንዲሁም ኦርጅናል ፋይናሺያል እና ቴክኒካል ዶክሜንት በተመሳሳይ እያንዳንዱን በየራሱ ፖስታ ካሸጉ በኋላ በአንድ ፖስታ አጠቃልለው በማሸግ (ቴክኒካል /ፋይናሺያል ኮፒ እና ቴክኒካል/ፋይናንሺያል ኦሪጅናል በማለት) በመጨረሻም የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሰነድ .. (CPO) ጨምረው በእናት ፖስታ በማጠቃለል አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በሚያቀርቧቸው በእያንዳንዱ የታሸገ ፖስታ ላይ የተጫራቹ /ቤት ድርጅት ሙሉ ስምና አድራሻ፣ የአጫራቹ /ቤት ስምና አድራሻ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የቀረበለት ፕሮጀክት ስም እንዲሁም የዶከሜንቱ ምንነት፣ መለያ (ምሳሌ ቴክኒካል ኮፒ ኦሪጅናል ፋይናንሻል .. (CPO) ወዘተ በማለት) በጉልህ ጽሁፍ ማስፈር የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም ይጠበቅባቸዋል
  • ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን 22ኛው ቀን ከጠዋቱ ልክ 430 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ላይ በዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ////ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተዘግተው በተመሳሳይ ቀንና ቦታ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመክፈቻ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻውን ሥርዓት አያስተጓጉልም።
  •  ከላይ የተጠቀሰው 22ኛው ቀን ብሔራዊ ወይም ሕዝባዊ በዓል ላይ ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ሆኖ ከተገኘ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያም ሆነ መክፈቻ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ይካሄዳል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ይህንን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አስመልክቶ ለማናቸውም ተጨማሪ መረጃ ከዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ////ቤት በመድረስ አልያም በስልክ ቁጥር 047-33-80-04-59 በመደወል አስፈሳጊውን መረጃ ማግኘት ይቻላል።

የዋቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት

 

 

 

Company Info