የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የጽሕፈት ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና ስራዎች ፣ መድሀኒቶች እና የህክምና እቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የአልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋልBid closing date
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

Bid opening date
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
200.00 ብር

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


የሁለተኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2016

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና /ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።

 • ሎት 1 የጽሕፈት ዕቃዎች 2000.00
 • ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 6000.00
 • ሎት 3. የተሽከርካሪ እድሳትና ጥገና ስራዎች 10,000.00
 • ሎት 4. መድሀኒቶች እና የህክምና እቃዎች 20,000.00
 • ሎት 5. የጽዳት ዕቃዎች 5000.00
 • ሎት 6. የደንብ ልብስ 7000.00
 • ሎት 7. የህትመት ስራዎች 8000.00
 • ሎት 8. ልዩ ልዩ ዕቃዎች 3000.00
 •  ሎት 9. የአልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጥ 5000.00

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 1. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ ህጋዊ የሆኑ፣ የታደሰንግድ ፈቃድ ያላቸውንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል። ለዚህም የሰነድ ማረጋገጫ ኮፒ እና ዋናውን ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
 2. ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀረቧቸውን እቃዎች ናሙና በሙሉ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
 3. ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ከላይ በተዘረዘረው ለእያንዳንዱ ሎት ዋጋ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 4. በጥቃቅን እና አነስተኛ የረደራጁ ተጫራቾች ካደራጃቸው /ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ NAT) ያጠቃለለ መሆን አለበት።
 6. አንዱ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
 7. ተጫራቾች ከላይ ከ1-9 ከተዘረዘሩት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (የሎት) አይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መካፈል ይችላሉ።
 8. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ለአንድ ሎት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
 9. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 ለዚሁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
 10. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በእለቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው የስብሰባ አዳራሽ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 44 ይከፈታል።
 11. ተቋሙ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 12. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ዘነበወርቅ ወይም ቆሬ 2 እና 5 ቁጥር ማዞሪያ ወረድ ብሎ ከአለርት ሆስፒታል 300 ሜትር ገባ ብሎ ልዩ ስሙ ቆሼ የሚባል አካባቢ ሲሆን በዚሁ /// ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ፋይናንስ እና ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 መጥቶ መግዛት ይችላሉ።

አድራሻ፡ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ከአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 100 ሜትር ገባ ብሎ።

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ 011 83 60 015/ 011 836 03 14

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና

/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ

Company Info

Kolfe Keranio Sub City Administration Health Office Woreda 01 Health Center

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ

Address ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ከአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 100 ሜትር ገባ ብሎ