የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Storage Extension (Tape Library) Service, Tape drive technology. TS43000.3U, HBA Fc Card, Data cartridge, rack mount kit, Fc cable 10m, Exchange Email Upgrade Service, Fusion Compute Virtualization Suite 8-site 1 license and Support Rack (high end) server, Data Center Preventive Maintenance



Bid closing date
ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
300.00 ብር

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነዉ

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/16/2016

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከታች በሎት 1 እና በሎት 3 የተገለፁትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣ በሎት 2 እና ሎት 4 የተገለፁትን አገልግሎቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ እና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረገጽ (eGP) ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

2 በዚህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

3. ተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሕንፃ ቁጥር-1 1 ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል እና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ሕንፃ ቁጥር-9 1 ፎቅ ግዥ ፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶፍት ዌሮችና ሃርድ ዌሮች የቴከኒካል እና የፋይናንሽያል ሰነዳቸውን ለየብቻው በማድረግ እና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/16/2016 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

No

Description

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መከፈቻ ቀንና ሰዓት

ሎት-1

Storage Extension (Tape Library) Service, Tape drive technology. TS43000.3U, HBA Fc Card, Data cartridge, rack mount kit, Fc cable 10m ግዥ

ብር 115,000.00

ሚያዝያ 10 ቀን 2016 .. ከቀኑ 800 ሰዓት

ሚያዝያ 10 ቀን 2016 .. ከቀኑ 830 ሰዓት

ሎት-2

Exchange Email Upgrade Service ግዥ

ብር 325,000.00

ሎት-3

Fasion Compute Virtualization Suite 8-site 1 license and Support Rack (high end) server ግዥ

ብር 445,000.00

ሎት-4

Data Center Preventive Maintenance ግዥ

ብር 50,000.00

5. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡

6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Company Info