የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ፓምፖች ግዥ ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ እና የመብራት ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል



Bid closing date
ሚያዝያ 9 ቀን 2016ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 9 ቀን 2016ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
300.00 ብር

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነዉ

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/GOP/NCB/13/2016

1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ

  • በሎት 1 የተለያዩ አቅም ያላቸው ፓምፖች ግዥ፣
  • በሎት 2 የተለያየ መጠን ያላቸው የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ እና
  • በሎት 3 የመብራት ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከግዥ መምሪያ ህንጻ ምድር ቤት ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን እቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/GOP/NCB/22/2016 የሚል ምልክት በማድረግ (አንድ) ኦሪጅናል እና 1(አንድ) ኮፒ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ (Bid Security) ከዚህ በታች በተገለጸው ሰንጠረዥ መሰረት 9 ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንክ ክፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች በፈለጉት ሎት ወይም የዕቃ አይነት በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሳተፍ መብት አላቸው፡፡

የሎት ቁጥር

የግዥው አይነት

የኃይል ማመንጫ ጣቢያው ስም

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ሎት-1

የተለያዩ አቅም ያላቸው የፓምፕ (Pump) ግዥ

ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ

ብር 70,000.00

ሚያዝያ 9 ቀን 2016. 800 ሰዓት

ሚያዝያ 9 ቀን 2016. 830 ሰዓት

ሎት-2

የተለያየ መጠን ያላቸው የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ

ብር 60,000.00

ሎት-3

የመብራት ዕቃዎች ግዥ

ብር 20,000.00

 

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 11-5 57 42 95/ 0115 58 19 16 መደወል ይችላሉ ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Company Info