የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሥጋ እና የዶሮ ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል



Bid closing date
ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት

Bid opening date
ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100.00 ብር

Bid bond
200,000.00 ብር

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር: SSNT-T449

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሥጋ እና የዶሮ ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ መሳተፍ ይችላሉ

በአገልግሎቱ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ 2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና TN ምዝገባ ወረቀት ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ አንድ (1) ዓመትና እና ከዛ በላይ የሠራ ተጫራች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ ይችላል፡፡

1. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (ብር 100.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SSNT-449 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

2. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች 200,000.00 ብር (ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 . ከቀኑ 900 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መሥሪያ ቤት

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

ጠይሜ ተሰጋ

ስልክ ቁጥር፡ 011-517-8953

ሜይል: TeymeT@ethiopianairlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Company Info