የትምህርት ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ (Hotel service at Addis Ababa City and Deber Brehan) ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)
የጨረታ ማስታወቂያ
የትምህርት ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government Procurement system) በመጠቀም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት ድረ–ገጽ www.egp.ppa.gov.et ላይ በመመዝገብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ማስታወቂያ የማግኘት እና ጨረታውን በሲስተሙ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተሙ ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተሙ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተሙ በመመዝገብና የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን
ተ.ቁ |
የእቃው ዓይነት |
የግዥ መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
1 |
Hotel service at Addis Ababa City 4Star 2016 |
MOE-NCB-NC-0024-2016-BID |
ሚያዚያ 08 ቀን 2016 ሰዓት 4፡00
|
ሚያዚያ 08 ቀን 2016 ሰዓት 4፡30 |
2 |
Procurement of Hotel service at Deber Brehan 2016 |
MoE-NCB-NC-0017-2016-BID |
ሚያዚያ 09 ቀን 2016 ሰዓት 4፡00 |
ሚያዚያ 09 ቀን 2016 ሰዓት 4፡30 |
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚከናወን የጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን፣ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች ከሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር፡– 011- 140-03-15 መጠየቅ ይችላሉ።
የትምህርት ሚኒስቴር
Company Info
Ministry of Education
የትምህርት ሚኒስቴር
Address | Arat Kilo Square, Addis Ababa, Ethiopia |
---|