የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያBid closing date
የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Published on

ሪፖርተር
(Mar 27, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
25%

Region


በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ ስም በማስራት ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ ይችላሉ::
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያሸነፈበትን ንብረት ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተሰርዞ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል::
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ግብር በሽያጩ ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ይከፍላል::
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል::
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፤ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት 12 ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው::
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 0711 ወይም 011 515 1153 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጪዉ ስም

የተሸከርካሪዉ ዓይነትና የተሰራበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ዉ የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የምዝገባ ሰዓት

መግለጫ

1

ቪው ትሬዲንግ .

ተበዳሪው

ጎልደን የህዝብማመላሻ አውቶቡስ (እ.ኤ.አ 2017)

ኢት-03-94541

LL3AHCDK4JA000064

ISLE340-30*78533221*

3,100,000.00

ሚያዝያ 09 ቀን 2016 .

4:30-5:30

5:30-6:00

 

2

ቪው ትሬዲንግ .

ተበዳሪው

ጎልደን የህዝብ ማመላሻ አውቶቡስ(.. 2017)

ኢት-03-94545

LL3AHCDK9JA000061

ISLE340-30*78533220*

2,800,000.00

ሚያዝያ 09 ቀን 2016 .

8:30-9:30

9:30-10:00

 

3

ቪው ትሬዲንግ .

ተበዳሪው

ጎልደን የህዝብ ማመላሻ አውቶቡስ(.. 2017)

ኢት-03-94542

LL3AHCDK0JA000059

ISLE340-30*78533218*

4,100,000.00

ሚያዝያ 10 ቀን 2016 .

4:30-5:30

5:30-6:00

 

4

አቶ ሙሉሳህሌ

ተበዳሪ

ጭነት (..2015)

ኢት-03-82196

 

WJME3TRS40C333766

F3BEE681G*B220-243475*

4,115,000.00

ሚያዝያ 11 ቀን 2016 .

 

 

 

 

 

 

 

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ተሳቢ (..2016)

 

ኢት-03- 25161

 

TT-1557-15

1,015,000.00

ጭነት (..2015)

ኢት-03-82226

WJME3TRS40C333767

F3BEE681*GB220-243548*

3,410,000.00

ሚያዝያ 11 ቀን 2016 .

 

8:30-9:30

9:30-10:00

ጭነት እና ተሳቢው ተነጣጥሎ አይሸጥም።

ተሳቢ(..2015)

ኢት-03-25162

TT-1558-15

….

1,100,000.00

 

Company Info