የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሲንግል ፒካፕ መኪና ፣ ደብል ፒካፕ መኪና ፣ ሚድ ባስ ፣ ሴስፑል ፣ ሞተር ሳይክል ፣ ፍሮንት ሎደር እና ኤክስካቫተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልBid closing date
Apr 25, 2024 10:00 AM

Bid opening date
Apr 25, 2024 10:30 AM

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት

Bid bond
ከ1.5 – 2%

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር MSF/LP/03/2024

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 • ጥቅል አንድሲንግል ፒካፕ መኪና (New Single pickup 4WD off road vehicle)
 • ጥቅል ሁለትደብል ፒካፕ መኪና (New Double pickup 4WD off road vehicle)
 • ጥቅል ሶስትሚድ ባስ (New Mid bus)
 • ጥቅል አራትሴስፑል (Sewage vacuum tank truck)
 • ጥቅል አምስትሞተር ሳይክል (Motor Cycle)
 • ጥቅል ስድስትፍሮንት ሎደር (Front wheel loader)
 • ጥቅል ሰባትኤክስካቫተር (Excavator)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

 1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ ገዝተው በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፊኬት እና ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 1.5 – 2% የሚሆን በሲ.. ማቅረብ አለባቸው፡፡
 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ... ሚያዝያ 17 ቀን 2016 . እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በዕለቱ ሚያዝያ 17 ቀን 2016 . ከረፋዱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. ፋብሪካው ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0115-50 5607,0115-50 5633

ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Company Info