ቤዛ ፎር ጀነሬሽን እ.ኤ.አ የ 2023 የበጀት አመት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ድርጅታችን ቤዛ ፎር ጀነሬሽን እ.ኤ.አ የ 2023 የበጀት አመት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2.  ቲን ነምበርና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3.  ለምግባረ ሰናይ ድርጅቶች በመስራት ልምድ ያለው
  4.  ከኢት/ያ ኦዲት ቦርድ የታደሰ ፈቃድ ያለው
  5. የዘመኑን ግብር የከፈለ

ለበለጠ መረጃ 09 16 05 13 25 ወይም 09 በ 80 82 51
ቤዛ ፎር ጀነሬሽን 

Company Info