በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ተሽከርካሪ ፣ የኮስሞቲክስ እቃዎች ፣ ከረሜላ ፣ SYTHETIC PIGMENT (አይረን ኦክሳይድ) ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ የቤት ቆርቆሮ ፣ ስታፋ ብረት አሮጌ ፕላስቲክና የፕላስቲክ ጫማ ፤ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም መዳብ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል



Bid closing date
የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Bid opening date
የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100.00 ብር

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 ዓ.ም

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

  • ተሽከርካሪ፣
  • የኮስሞቲክስ እቃዎች፣
  • ከረሜላ፣ SYTHETIC PIGMENT (አይረን ኦክሳይድ)
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ልዩ ልዩ እቃዎች፣
  • የቤት ቆርቆሮ፣
  • ስታፋ ብረት አሮጌ ፕላስቲክና
  • የፕላስቲክ ጫማ፤ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም መዳብ በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የምታሟላ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ለተሽከርካሪው ማንኛውም እድሜው 8 ዓመት በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል።

መስፈርቶቹ፡

  1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የፀና ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል ግለሰብ መጫረት ይችላል።
  2. የዚህ አንቀፅ ተራ ቁጥር (1) ድንጋጌ ቢኖርም ግምታዊ ዋጋው ከብር 500 ሺህ በታች የሆነ ማንኛውንም እቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት) ማቅረብ አያስፈልገውም።
  3. በተጠቀሰው መስፈርት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚሸጠው እቃ በኮሚሽኑ ቁጥጥር ስር ከመግባቱ በፊት ባለቤት የነበረ ወይም የባለቤቱ ወኪል ወይም ቤተሰብ የሆነ ሰው በማንኛውም መልኩ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ አይችልም።
  4. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፤ ዓይነትና ብዛት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) እየከፈሉ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት የጉምሩክ ገቢ ሂሳብ ቡድን ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስምንተኛው (8) ቀን 0300 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የዕቃዎችን ዝርዝር በያዘው ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ገልጸው በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤት በውርስ መጋዘን የሥራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስምንተኛው ቀን 350 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት በስምንተኛው ቀን በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ //ቤት በውርስ መጋዘን ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚካሄድ ሲሆን ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው 350 ሰዓት ተዘግቶ 400 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው 445 ሰዓት የሚጀመር ይሆናል።
  7. ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበት ዋጋ በመክፈል ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርባቸዋል። በተሰጠው የጊዜ ገደብ ከፍለው የማይወስዱ ተጫራቾች ያስያዘ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ እቃው እንደገና ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይቀርባል።
  8. ተጫራቾች ለእቃዎች በሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ አሸናፊ ከሆኑ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ 15% (VAT) የሚጨመርበት ይሆናል።
  9. ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባተኛው ቀን ድረስ ለሽያጭ የተዘጋጁ እቃዎችን በኮምቦልቻ ጉምሩክ //ቤት በውርስ መጋዘን ቢሮ (አዲስ በሚሰራውየጉምሩክ ህንፃ) በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት ድረስ እና በስምንተኛው ቀን ጠዋት 300 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች ለግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እቃዎች የሰጡትን የመግዣ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና ለሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እቃዎች ሃያ አምስት ሺህ (25,000) ብር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  11. መሥሪያ ቤቱ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 033 551 06 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Company Info