በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በፕሮዳክቲቭ ሴፊቲኔት ካፒታል በጀት የውሃ ዕቃና የፋብሪካ ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልBid closing date
ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን በዕለቱ 4፡00 ሰዓት

Bid opening date
ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን በዕለቱ 4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100.00 ብር

Bid bond
5000.00 ብር

Region


ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በደ////በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ //ቤት 2016 በጀት ዓመት በፕሮዳክቲቭ ሴፊቲኔት ካፒታል በጀት የውሃ ዕቃና የፋብሪካ ውጤቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው የምዝገባ :: መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ተመዝጋቢ የሆነ፣ በመንግሥት ዕቃና አገልግሎት ግዥ ለመሣተፍ የሚያስችል የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በአንድ እናት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በዛላ ወረዳ ገቢ/ባለ////ቤት በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው 16ኛው ቀን በዕለቱ 400 ታሽጎ ልክ በዕለቱ 415 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡ /ቤቱ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ

* ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በተባለው ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የሚከፈት መሆኑን ጭምር እንገልፃለን፡፡

* የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ በግ///ሂደት ይገኛል

ለበለጠ መረጃ በስቁ 09-13-07-46-50 / 09-28-83-81-39 / 0916460105

በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ //ቤት

Company Info