በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል



Bid closing date
በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ሰዓት

Bid opening date
በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100 ብር

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


2ተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቁጥር የካ/አብ/30/214/2016

በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት /ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት 2 ዙር 2016. በጀት ህጋዊ ተጫራቶችን አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 5 ሌሎች አላቂ እቃዎች
  • ሎት 7 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 8 ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዢ አይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና አቅራቢነት ሰርተፍኬት ኮፒ ከነ ኦርጅናል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  3. ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቀባቸውን እቃዎች መጫረቻ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
  4. የዘመኑ ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ለሎት ብር 2000 ለሎት 5 ብር 3000 ለሎት 7 ብር 3000 ለሎት 8 ብር 2000 በየካ /ከተማ //ቤት አብዮት የመ///ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ክፍል 4 እና ክፍል 56 በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአብዮት የመ///ቤት በሚገኘው ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ድልዝ ስርዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን እና አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  10. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡መገናኛ ለም ሆቴል አጠገብ ከኖክ ማደያ ጎን በሚገኘው አብዮት የመ///ቤት የፋይናስ የግዢ ንብረት አስተዳር ቢሮ ቁጥር 4

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር /ቢሮ የየካ /ከተማ //ቤት አብዮት የመ///ቤት

Company Info