በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የአንድ መስኮት ህንጻ ላይ የሚያስፈልጉ የሀርድ ዌር ግብዓት እና ለዱራሜ ከተማ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት የቪዲኦ ካሜራ ግዢ እንዲገዛ በጠየቁት መሰረት ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል



Bid closing date
ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት

Bid opening date
ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
200.00 ብር

Bid bond
50,000.00 ብር

Region


  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በከምባታ ዞን ለዱራሜ ከተማ አስ/ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ቀልጣፋ ፣ ውጤታማና ግልጽ ለማድረግ ለአገልግሎት ሰጪዎችና አገልግሎት ተቀባዮች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን በሚያስችል መልኩ

  • የአንድ መስኮት ህንጻ ላይ የሚያስፈልጉ የሀርድ ዌር ግብዓት እና ለዱራሜ ከተማ መንግስት ኮሚኒኬሽን /ቤት የቪዲኦ ካሜራ ግዢ እንዲገዛ በጠየቁት መሰረት //ቤት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

  1. ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  3. የአቅራቢነትና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣

ስለሆነም፡

  1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከዱ//አስ////ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፤
  2. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች በወጣው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው 16ኛው ቀን ከሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በኋላ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊነታቻው በተገለጻ 5 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማሉ፤ ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-046 55 41 158

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ ፋይናንስና

ኢኮኖሚ ልማት /ቤት

ዱራሜ

Company Info