በኢፌ.ዴ.ሪ የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/ አስተዳደር የጅማ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለ2016 ዓ.ም በተፈቀደ በጀት የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል



Bid closing date
በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት)

Bid opening date
በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ9፡00 (ዘጠኝ ሰዓት)

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
50.00 ብር

Bid bond
2%

Region


የደንብ ልብስ ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኢፌ.. የግ///// አስተዳደር የጅማ ዲስትሪከት /ቤት 2016 . በተፈቀደ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፤

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው፤

3. የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ያለው

4. ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በአስተዳደር /ቤት ግዥ ክፍል መግዛት የምትችሉ መሆኑን፤

5. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር ተያይዞ ማቅረብ አለባቸው፤

6. ማንኛውም ተጫራች የእቃውን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጂናሉንና ኮፒውን በመ/ቤታችን በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዶክመንት ማስገቢያ ሳጥን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 (አራት ሰዓት) ድረስ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ሳጥኑም በዚሁ ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 900 (ዘጠኝ ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡

7. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

8.የሚቀርቡት እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ በተጠቀሰው ደረጃና ጥራት መሠረት መሆን ይኖርበታል፤

9. /ቤቱ እቃዎቹን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ከተጠቀሰው መጠን 20% መቀስ ወይም የመጨመር መብት አለው፤

10./ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡በስልክ ቁጥር 047-111-70-07 መጠየቅ ይቻላል

በኢ.... የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና

አስተዳደር የጅማ ዲስትሪክት /ቤት

ጅማ

Company Info