በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል



Bid closing date
በየሎቱ የተለያየ ነው

Bid opening date
በየሎቱ የተለያየ ነው

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ/19/2016 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

.

ዘርፍ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት

እቃው ያለበት ቦታ

1

የኮስሞቲክስ ዕቃዎች

 

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

2

የባጃጅ መለዋወጫ ዕቃዎች (spare parts)

 

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

3

ልዩ ልዩ ዕቃዎች

 

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

4

የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare parts)

ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

5

የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች

ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

6

የእጅ ሰአቶች

ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሰመራ ጉምሩክ //ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ እቃ መጋዘን

7

ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

 

በሚሌ ጉምሩከ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ውርስ እቃ መጋዘን

በመሆኑም ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

  1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ስብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ) ማቅረብ ያለበት ሲሆን የሚወዳደሩበት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓይነት መነሻ መሸጫ ዋጋው ከብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በታች የሆነ ማንኛውም እቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልገውም፡፡ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎች ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለበት ሲሆን ለሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከላይ የተጠየቁትን መረጃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻው ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡00-5፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100,000(አንድ መቶ ብር)መከፈል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ይህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አየር . ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 31 በመምጣት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. . ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሚወዳደሩባቸው የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 25,000 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ፣ የእጅ ሰአቶች 10,000(አስር ሺህ ብር)፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (spareparts) ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው ምድብ ብር 150,000 (አንድ መቶ አምሳ ሺህ ብር) ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና (CPO) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ETHIOPIAN CUSTOMS COMMISSON SEMERA BRANCE OFFICE በሚል በባንክ አሰርተው ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ የግል ባንክ ከሆነ ከሰመራ እና ከሎጊያ ቅርንጫፎች፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሆነ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ቅርንጫፎች፣ ከሰመራ እና ከሎጊያ ቅርንጫፎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጊዜ ሰሌዳ (ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ፡፡

.

 

የቅ//ቤቱ ስም

 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አይነት

 

የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

ሰመራ ጉምሩክ // ቤት

 

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

እስከ 25/07/2016

26/07/2016 / 330 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 345 ሰዓት ይከፈታል

2

ሰመራ ጉምሩክ // ቤት

 

ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

እስከ 25/07/2016

26/07/2016 / 400 ሰዓት ይከፈታል

5. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቦታ፡- በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ያስያዙትን ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ውጤቱ በተገለፀ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

7. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ5 (በአምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ባይፈጽም ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሜ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚቀርብ ሲሆን ነገር ግን የእቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል።

8. ቅ/ጽ/ቤቱ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበውን እቃ ብዛት ለመጨመርም ሆነ ለመቀነስ ሙሉ መብት አለው፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር ፡- 033 366 2302/033 365 004 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ፅ ቤት 

Company Info