በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእቃ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል



Bid closing date
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት

Bid opening date
በ11ኛው ቀን በ4፡30

Published on

አዲስ ዘመን
(Mar 28, 2024)

Posted

Bid document price
100/አንድ መቶ ብር/

Bid bond
በየሎቱ የተለያየ ነው

Region


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏
ቁጥር ብ.ግ.ታ 03/2016

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግብአቶች

ተ.ቁ

የግዥ አይነት

 

ሎት

 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስገቢያ ቀን

 

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን

1

የደንብ ልብስ

1

2000.00

 

 

 

ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት

 

 

 

 

ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ በወጣበት በ11 ቀን 400 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ይከፈታል፡፡ በስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪል በተገኘበት

 

2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች

2

1200.00

 

3

አላቂ የትምህርት እቃዎች

3

4500.00

 

4

ቋሚ እቃዎች

4

8000.00

 

5

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የኤሌክትሪክ ጥገና እና ስራ

5

1870.00

 

6

የኤሌክትሪክ እና የተለያዩ ጥገና ስራ

6

12150.00

 

በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መጫረት ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ግልጽ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፡፡ የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ እና የቫት ዋጋን ጨምሮ ማስቀመጥ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጎ ይወስዳል፡፡
  4. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ በተቋሙ ክፍያና ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ:: የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዥያ ብር 100/አንድ መቶ ብር/
  5. ተጫራቹ ተወካይ ከሆነ የተወከለበትን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የውከልና ማስረጃ ከፍትህ አካላት የተወከለበትን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻል ኦርጅናል ፤ ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ እና ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ በ3 የተለያዩ ፓስታ ታሽጎ ማስገባት አለባቸው፡፡ ሲፒኦ ቴክኒካል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት፡፡
  7. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማስገባት የሚችሉት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስታ ከመከፈቱ በፊት የሚያስገቡትን ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
  9. በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በምትወዳደሩበት ዕቃ ላይ ድርጅቱ ቀጥታ በእቃው ምርት ላይ ተሳትፎ ያለው መሆን እና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡ ድርጅቱ በእቃው አመራረት ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ ከሌለው ከውድድር ውጭ ይሆናል።
  10. በሎት 5 እና 6 የምትወዳደሩት ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በምትመጡበት ጊዜ ቴክኒካል ይዛችሁ መቅረብ አለባችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልከ ቁጥር 011-4-70-05-84/0114-65-38-36 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

Company Info